የጌታችን መታሰቢያ (35)

Sermon  •  Submitted
0 ratings
· 731 views
Notes
Transcript
Sermon Tone Analysis
A
D
F
J
S
Emotion
A
C
T
Language
O
C
E
A
E
Social
View more →

የጌታ ራት

በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት የሚታመኑ የተለያዩ ምሥጢራትን

በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት ስለ ጌታ ራት የሚሰጠው ትምሕርትም ሆነ ያለው መረዳት ትልቅ ልዩነት አለው። በጌታ ቃል ጌታችን ተከታዮቹ የሆኑ ሁሉ እንዲጠብቁአቸው የሰጣቸው ቅዱስ ስርዓቶች ስንትና የትኞቹ ናቸው? ለሚለው ጥያቄ የምናገኘው መልስ እንደ እየቤተ ክርስቲያኑ እምነትና አመለካከት የተለያየ ሆኖ እናገኛለን። በካቶሊክና ሆነ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያናት ሰባት ምስጢራዊ ስርዓቶች እንደሚኖሩ ይታመናል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ያሉት የሚከተሉት የታወቁ ስርዓቶች ናቸው፡-
ምስጢረ ጥምቀት
ምስጢረ ሜሮን (ቅብአተ ሜሮን) ሰው ከተጠመቀ በኃላ የሚቀባው ቅዱስ ቅባት ነው። ይህም የመንፈስ ቅዱስ ምልክት ነው። ሜሮን የሚቀባው ተጠማቂው ከተጠመቀበት ውሃ እንደ የሚደረግ ስርዓት ወጣ ነው። ይህ በሐዋርያት ዘመን በሰዎች ላይ እጅ በመጫን እንዲቀበሉ ይደረግ የነበረውን የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ የተካ ስርዓት ነው። ሜሮን የሚቀቡት ኤጲስ ቆጶስና ቀሳውስት ናቸው።
ሜሮን የሚቀቡት ኤጲስ ቆጶስና ቀሳውስት ናቸው።ምስጢረ ቁርባን። ቅዱስ ቁርባን የምስጢራት ሁሉ መደምደሚያ ነው። ቁርባን ማለት ምስዋዕት ማለት ነው። ቄሱ ሕብስቱን በጻሕል ወይኑንም በጽዋዕ አድርጎ ጸሎተ ቅዳሴውን ሲያደርስ ሕብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑም ተለውጦ ደመ መለኮት ይሆናል ብለው ያምናሉ። ቅዱስ ቁርባን ፍጹም የክርስቶስ ስጋና ደም ነው ብለው ያምናሉ። ምዕመናን ከስጋውም ከደሙም ይካፈላሉ።ምስጢረ ክህነትምስጢረ ተክሊል። የሚፈጸመው በጳጳሳታን በቀሳውስት ነው። ተክሊል ያለ ስጋወ ደሙ አይፈጸምም። በተክሊል ከተጋቡ በሞትና በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ተጋቢዎች አይለያዩም። በተክሊል ለማግባት ሁለቱም የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባላት መሆን ይገባቸዋል።ምስጢረ ንስሐ። ሰዎች ንስሐ በመምሕረ ንስሐቸው ፊት በመቅረብ በበደላቸውና በሐጢያታቸው እየተናዘዙ እንባቸውን እያፈሰሱ ጸጸታቸውን የሚገልጡበት ስርዓት ነው።ምስጢረ ቀንዲል። በቀሳውስትና በጳጳሳት የሚፈጸም ስርዓት ነው። ይህም በነፍስም ሆነ በስጋ ደዌ ለታመሙ መፈወሻ የሚደረግ ነው።
ምስጢረ ቁርባን። ቅዱስ ቁርባን የምስጢራት ሁሉ መደምደሚያ ነው። ቁርባን ማለት መስዋዕት ማለት ነው። ቄሱ ሕብስቱን በጻሕል ወይኑንም በጽዋዕ አድርጎ ጸሎተ ቅዳሴውን ሲያደርስ ሕብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑም ተለውጦ ደመ መለኮት ይሆናል ብለው ያምናሉ። ቅዱስ ቁርባን ፍጹም የክርስቶስ ስጋና ደም ነው ብለው ያምናሉ። ምዕመናን ከስጋውም ከደሙም ይካፈላሉ።
ቄሱ ሕብስቱን በጻሕል ወይኑንም በጽዋዕ አድርጎ ጸሎተ ቅዳሴውን ሲያደርስ ሕብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑም ተለውጦ ደመ መለኮት ይሆናል ብለው ያምናሉ። ቅዱስ ቁርባን ፍጹም የክርስቶስ ስጋና ደም ነው ብለው ያምናሉ። ምዕመናን ከስጋውም ከደሙም ይካፈላሉ።ምስጢረ ክህነትምስጢረ ተክሊል። የሚፈጸመው በጳጳሳታን በቀሳውስት ነው። ተክሊል ያለ ስጋወ ደሙ አይፈጸምም። በተክሊል ከተጋቡ በሞትና በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ተጋቢዎች አይለያዩም። በተክሊል ለማግባት ሁለቱም የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባላት መሆን ይገባቸዋል።ምስጢረ ንስሐ። ሰዎች ንስሐ በመምሕረ ንስሐቸው ፊት በመቅረብ በበደላቸውና በሐጢያታቸው እየተናዘዙ እንባቸውን እያፈሰሱ ጸጸታቸውን የሚገልጡበት ስርዓት ነው።ምስጢረ ቀንዲል። በቀሳውስትና በጳጳሳት የሚፈጸም ስርዓት ነው። ይህም በነፍስም ሆነ በስጋ ደዌ ለታመሙ መፈወሻ የሚደረግ ነው።
ምስጢረ ክህነት ካህናት በክህነት የሚሾሙበት ነው።
ምስጢረ ተክሊል። የሚፈጸመው በጳጳሳታን በቀሳውስት ነው። ተክሊል ያለ ስጋወ ደሙ አይፈጸምም። በተክሊል ከተጋቡ በሞትና በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ተጋቢዎች አይለያዩም። በተክሊል ለማግባት ሁለቱም የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባላት መሆን ይገባቸዋል።
ምስጢረ ንስሐ። ሰዎች ንስሐ በመምሕረ ንስሐቸው ፊት በመቅረብ በበደላቸውና በሐጢያታቸው እየተናዘዙ እንባቸውን እያፈሰሱ ጸጸታቸውን የሚገልጡበት ስርዓት ነው።
ምስጢረ ቀንዲል። በቀሳውስትና በጳጳሳት የሚፈጸም ስርዓት ነው። ይህም በነፍስም ሆነ በስጋ ደዌ ለታመሙ መፈወሻ የሚደረግ ነው።
የሚስጢራቱ ሰባት መሆን በምሳሌ 9÷1 ላይ ካለ ጥቅስ ጋር ተገናዝቦ ይደገፋል። ስማቸው ምስጢራት የተባለበት ምክንያት በአይን የማይታየውን የመንፈስ ቅዱስን ስጦታዎች በነዚህ ምስጢራት አማካኝነት ይሰጥሳሉ ተብሎ ስለሚታመን ስማቸው ምስጢራት ተብሎአል።
በጌታ ቃል ላይ ብቻ በመመስረት ስንመለከት ጌታችንም ሆነ ሐዋርያት እንዲፈጽሙአቸው የተሰጡት ቅዱስ ምስጢራዊ ስርዓቶች ሁለት ናቸው። እነርሱም
ስለ ጌታ ራት ያለንን አስተያየት የሚወስነው ስለ ሚሥጥረ ሥጋዌ ያለን አመለካከት ነው።
ቅዱስ ጥመቀትና
የጌታ ራት ናቸው።
ስለ ጌታ ራት ያለንን አስተያየት የሚወስነው ስለ ሚሥጥረ ሥጋዌ ያለን አመለካከት ነው።

የጌታ ራት የተጠራባቸው መጠሪያዎች

በጌታ ራት ላይ የሚሰጡ የተለያዩ አስተያየቶች የሚከተሉት ናቸው።
1. የጌታ ራት (The Lord’s Supper)
a. በ1ኛ ቆሮ. 11፡20 ላይ ባለው አጠራር ነው የሚጠሩት “በምትሰበሰቡበት ግዜ የምትበሉት የጌታን እራት አይደለም”
b. ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠባት ምሽት ፋሲካ በሚከበርበት ምሽት የሰጠው ስርአት ስለሆነ እንዲህ ይጠራል።
2. እንጀራውንም (The breaking of bread) (የሐዋርያት ሥራ 2:42, 46; 20:7)
a. ሐዋር. 2፡44 “በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።”
b. እንጀራዉንም ይቆርሱ ነበር የሚል አባባል በሐዋርያት ሥራ ይታያል።
3. ቅዱስ ሕብረት (Holy Communion)
በ1ኛ ቆሮ. 10፡16-17 በ1ኛ ቆሮ. 10፡17 ላይ “አንድ እንጀራ ስለ ሆነ፥ እኛ ብዙዎች ስንሆን አንድ ሥጋ ነን፤ ሁላችን ያን አንዱን እንጀራ እንካፈላለንና።” ስለሚል እርስ በርሳችን ከጌታ የተነሳ የሚኖረንን የአካል ሕይወት የምናስብበትና የምናስተውልበት ነው። የአካል ሕይወት መሰረት ስለሆነ ያንን የአካል ሕይወት መንፈስ የምናድስበት ቅዱስ ስርዓት ነው።
a. 1ኛ ቆሮ. 10፡16 “የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?”
a. 1ኛ ቆሮ. 10፡16 “የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?”
a. 1ኛ ቆሮ. 10፡16 “የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?”
4. ምሥጋና (Eucharisteo)
የብሉይን መሥዋዕቶች ሁሉ የሚያስንቅና የሚተካ መስዋዕት እንዲሆን አባቱ ባዘጋጀለት ሥጋ የተሰዋውን ጌታ እያሰብን የመስዋዕቱን አዘጋጅና ተቀባይ ዓምላካችንን የምናመስግንበት መሥዋዕት ነው። ደግሞም የተሰዋልንን ደሙን በማፈሰስ ያዳነንን ጌታ የምናከብርበትና የምናመሠግንበትም ነው።
a. 1ኛ ቆሮ. 11፡24 “ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም። እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።”
a. 1ኛ ቆሮ. 11፡24 “ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም። እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።”
ለምን ምሥጋና ይባላል?
i. ጌታ ሕብስቱንም ሆነ ጽዋውን አመሥግኖ ስለ ሰጣቸው።
ii. ቤተ ክርስቲያንም ስለ ተሰዋው ጌታ ማምስገን ስላለባት ይህንን መጠሪያ መጠቀሙ ስሕተት አይሆንም።
5. ማስ (Mass) የሚለው ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወስደ አይደለም።
የጌታ ራት ጌታን በየግዜው የሚሰዋ የጌታ መስዋዕት እንደሆነ ማሰብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም። ነገር ግን ሃሳቡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ሰዎች የጌታን ራት ከወሰዱ በኋላ የሚኖራቸውን ሚሽን ይሳያል። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ የሚለውን ሃሳብ ሊያንጸባርቅ ይችላል።የጌታ ራት ከላይ እንዳየነው በተለያዩ ስሞች ቢጠራም በሁለተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በ1ኛ ቆሮ. 11:24 ላይ በመመሥረት በአብዛኛው በዕብራይስጥ “በረካ” በግሪክ ደግሞ “ዩካሪስት” በመባል መጠራቱ እየጎላ መጣ።በጌታ ራት ላይ የሚሰጡ የተለያዩ አስተያየቶች የሚከተሉት ናቸው።

የጌታ ራት የተሰጠበት ግዜ

ካቶሊኮች

1. በፋሲካ ምሽት
2. በማዕድ ተቀምጠው ሳሉ
3. ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠባት ምሽት እንደተሰጠ እንመለከታለን።
ማቴዎስ 26
ማቴዎስ 26፣
“26 ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና። እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። 27 ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ። ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ 28 ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። 29 ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም። 30 መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ።”
ማርቆስ 14÷ 22-25
“22 ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና። እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። 23 ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። 24 እርሱም። ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው። 25 እውነት እላችኋለሁ፥ በእግዚአብሔር መንግሥት ከወይኑ ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ደግሞ አልጠጣውም አላቸው። 26 መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ። 27 ኢየሱስም። በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛዉን እመታለሁ በጎችም ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና።” ሉቃስ 22÷14-24
ሉቃስ 22÷14-24በ

በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን

ኦርቶዶክሳውያን የጌታን እራት ቁርባን ብለው ይጠራሉ። ቁርባን ማለት “ከዕብራይስጥ ቋንቋ የመጣ ሲሆን የቃሉ ቀጥተኛ ትርጉም “ስጦታ” ማለት ነው። ይህም ማለት እንደ ኦሪቱ ቁርባን ሰው ለእግዚአብሔር ያቀረበውን ስጦታ ብቻ የሚያመለክት ሳይሆን እግዚአብሔርም በተለየ ሁኔታ ለሰዎች ደኅንነት ለዓለም ሁሉ የሰጠውን በሥጋና በደም የመጣውን የልጁን ስጦታ ያስገነዝባል። ስለዚህም ለዓለም መድሐኒት ሆኖ የተሰጠው በጸሎተ ኀሙስ ማታ ወደ ጌታ ሥጋና ደም የተለወጠው ኅብስትና ወይን ዛሬም በጸሎተ ቅዳሴ የጌታን ሥጋና ደም ሆኖ የሚቀርበውን ቅዱስ ቁርባን ይባላል። እርሱም ከእግዚአብሔር የተሰጠ የተቀደሰ ስጦታና መስሥዋዕት ነው። እንግዲህ ለኃጢያታችን ከእግዚአብሔር ለእኛ የተሰጠንን እኛ ደግሞ ከምስጋና ጋር መልሰን ለእርሱ እናቀርባለን።”
“14 ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማዕድ ተቀመጠ። 15 እርሱም። ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር፤ 16 እላችኋለሁና፥ በእግዚአብሔር መንግሥት እስኪፈጸም ድረስ፥ ወደ ፊት ከዚህ አልበላም አላቸው። 17 ጽዋንም ተቀበለ አመስግኖም። ይህን እንካችሁ በመካከላችሁም ተካፈሉት፤ 18 እላችኋለሁና፥ እግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከአሁን ጀምሮ ከወይኑ ፍሬ አልጠጣም አለ። 19 እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና። ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን መታሰቢያዬ አድርጉት አለ። 20 እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ። ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው። 21 ነገር ግን አሳልፎ የሚሰጠኝ እጅ እነሆ በማዕድ ከእኔ ጋር ናት። 22 የሰው ልጅስ እንደ ተወሰነው ይሄዳል፥ ነገር ግን አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት። 23 ከእነርሱም ይህን ሊያደርግ ያለው ማን እንደ ሆነ እርስ በርሳቸው ይጠያየቁ ጀመር። 24 ደግሞም ማናቸውም ታላቅ ሆኖ እንዲቈጠር በመካከላቸው ክርክር ሆነ።”

መቼ መቼ እንወስዳለን?

ሐዋ. 2÷46 ላይ በየቀኑ እንደተወሰደ ያታያልቆየት ብለው በተመሰረቱት ቤተ ክርስቲያናት በየሳምንቱ ይወሰድ ነበር ሐዋ. 20÷7በሌሎች ቤተ ክርስቲያናት በተሰበሰቡበት ግዜ ሁሉ ይወስዱ ነበር (1ኛ ቆሮ. 11÷26)

የጌታ ራት ለምን ተሰጠ?

በጥንት ዘመን የጌታን ራት ሰዎች ሲወስዱ በየቤታቸው ነበር የሚወስዱት። በየቤቱ በሚያደርጉት ስብሰባ የሚካሄድ ቅዱስ ስርአት ነበር። የጌታ ራት ለምን ተሰጠ?
የሚደረገ ጸሎት፦ “አምላኪየ እግዚአብሔር ሆይ! ደስ የሚያሰኝህ መስዋእት የልጅህ ሥጋ እነሆ። በዚህም ሐጢያቴን ሁሉ አቃልልኝ ስለ እኔ አንድ ልጅህ ሙቷልና። ስለ እኔ በቀራንዮ የፈሰሰ ንጽሕ የሚሆን የመሲሕም ደም እነሆ ስለ እኔ ይጮኻል። ይህ የሚናገር ደም የእኔን የባርያህን ኃጢያት የሚያስተሠርይ ይሁን" በማለት የእግዚአብሔርን መስዋዕት ለእግዚአብሔር ያቀርባል"
የጌታችን የመታሰቢያው ስርዓት ነው።

የተለያዩ ቤተ እምነቶች ያላቸው እምነትና አቋም

ጌታ ይህንን ቅዱስ ስርዓት ሲሰጥ የተናገረው "ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።" (ሉቃስ 22፣19 1ኛ ቆሮ.11፣ 24-25)
ይህንን ቁርባን ሰዎች። ሲወስዱ የማይታየውን በወንጌል የተሣፈውን የማይታየውን ሠጋ ወሳጆቹ ያገኛሉ
ከጌታ ስጋና ደም ጋር ሕበረት ያለው በመሆኑ (1ኛ ቆሮ. 10÷16)
በደሙ የተመረቀው የአዲሱ ኪዳን መክፈቻ በመሆኑ (ማቴዎ 26÷280
የአካል ሕብረት የምናደርግበት (1ኛ ቆሮ. 11÷18፤33)
ጌታ የከፈለውን መስዋዕት እያሰብን የምናመሰግንበት (ማቴ. 11÷24)
የጌታን ሞት የማወጅ ሃላፊነታችንን የምናስታውስበት (1ኛ ቆሮ. 11፡26)
የጌታን ዳግመኛ ምጽዓት የምናስብበት (1ኛ ቆሮ. 11÷26)
ከክርስቶስ ሥጋ የተነሳ የተገኘውን የቤተ ክርስቲያንን አካልነት የምናስብበት (1ኛ ቆሮ. 10÷17)
ጌታ ሕያውነቱን የሚገልጥባት አካል መኖርዋን የምናስብበት

የተለያዩ ቤተ እምነቶች ያላቸው እምነትና አቋም

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን

ካቶሊኮች

Transubstantiation ትራንስሰብስታንሺየሽ

ይህ በሮማን ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ያለ ስነ መለኮታዊ ቃል ነው። ቀጥተኛ ትርጉሙ "መሠረታዊ ለውጥ" ማለት ነው። ይህንን ቃል ካቶሊኮች የሚጠቀሙት ለጌታ መታሰቢያ የሚቀርበው ሕብስትና ወይኑ ሲቀደሱ በእግዚአብሔር ሐይል ሕብስቱና ወይኑ ይዘታቸውን በመለወጥ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋነትና ደምነት ይለወጣሉ የሚል ነው። ይህ መለወጥ ሆነ የሚባለው ሕብስቱም ሆነ ወይኑም መልካቸውንና ጣእማቸውን ሳይቀይሩ ተለውጠዋል የሚል አቋም ነው።
የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ትኩረት የምትሰጥባቸው ጉዳዮች ሁለት ናቸው። ቃሉንና ቅዱስ ሥርዓቶችን ነው።
የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ትኩረት የምትሰጥባቸው ጉዳዮች ሁለት ናቸው። ቃሉንና ቅዱስ ሥርዓቶችን ነው።
ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን በቃሉና በቅዱስ ሥርዓቶች ለዓለም ታቀርበዋለች። የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ትኩረት የምትሰጥባቸው ጉዳዮች ሁለት ናቸው። ቃሉንና ቅዱስ ሥርዓቶችን ነው።
ካቶሊኮች የጌታን ማዕድ የሚጠሩት ማመሥገን
"ታንክስ ጊቪንግ" የሚለውን ቃል የሚያሳይ ስነ መለኮታዊ ትርጉም የተሸከመውን "ኢውካሪስት" የሚለውን ቃል በመጠቀም ነው። ካቶሊኮች በዚህ ቃል ብቻ አይወሰኑም። ነገር ግን የጌታን ራት የሚያዩበትን አስተያየታቸውን የሚገልጡ ቃላትንም ይጠቀማሉ።
አጽናፈ ዓለም አቀፋዊ በዓል "cosmic celebration"
የፋሲካው ምሥጢር
የቃል ኪዳን ማደሻ
የጉዞ ምግብ
የመንፈስ ቅዱስ ሥራ
የጌታ ራት
ምሥጋና
አውነተኛ መገኘት
ቅዱስ መስዋዕት
ካቶሊኮች በዩካሪስት ማለትም በጌታ ማዕድ ላይ ትኩረት የሚሰጡበት ትልቁ ምክንያታቸው የጌታ ራት በግዜና በስፍራ የማይወሰን መንፈሳዊ ነገርን የሚነካ ሆኖ ስለሚታይ ነው። ይህ የሚሆንበት ትልቁ ምክንያት የጌታ ራት የጌታን ሞትና ትንሳኤ ለመካፈል የሚያስችል ባሕይር እንዳለው ሆኖ ስለሚወሰድ ነው። ካቶሊኮች በጌታ ራት የሚያዩአቸው ትላልቅ ነገሮች ምንድር ናቸው?
ካቶሊኮች በጌታ ራት የሚያዩአቸው ትላልቅ ነገሮች ምንድር ናቸው።
የጌታ ራት ስለ ጌታ ያለንን አመለካከት የሚያንጸባርቅ ነው
የጌታን መካከለኛነት የሚያሳይ ነው
ጌታችን ሰው በሆነበት ግዜ የዚህ ዓለምን ቁሳዊ ፍጥረት በተመለከተ ያለንን አመለካከት አመልካች ነው።
የጌታ ራት ቤተ ክርስቲያንን ከሰማያዊው አምልኮ ሥርዓት ጋር የሚያገናኛትና የሚያስተሳስራት በመሆን የሚመጣውን የዘላለምን ሕይወት በተስፋ እየጠበቀች እግዚአብሔር ሁሉን በሁሉ የሚሆንበትን መንፈሳዊ ምሥጢር አመልካች ስለሆነ ነው
manducation ሉተራኖች

ሉተራኖች

ሉተራኖች

Consubstantiation ኮንስተብስታንሺየሽን የሚባለው
Consubstantiation ኮንስተብስታንሺየሽን የሚባለው
ዶክትሪን የሉተራን ቤተ እምነት ስለ ጌታ መታሰቢያ ያላቸውን አቋም የሚገልጡበት ቃል ነው። ትርጉሙ ሁለት ሰብስታንሶችን በአንድ ላይ እንደሆኑ የሚያመለክት ነው። ጌታችን ከተናገረው ንግግር የተነሳ ከሕብስቱና ከጽዋው ጋር የእርሱ ሥጋና ደም አብሮ ይሆናል በማለት ሉተራኖች ያምናሉ።
የሉተራኑን አመለካከት የሚያሳየው ስነ መለኮታዊ ትርጉም የተሸከመው ቃል "ኮንሰብስታንሺየሽን / consubstantiation" የሚለው ቃል ነው። ይህንን ቃል ሉተር ስለ ጌታ ራት መታሰቢያ ያለውን አመለካከት ለመግለጥ የተጠቀመበት ቃል አልነበረም። ሉተር የነበረውን አመለካከት የገለጠው አንድ ብረት በእሳት ሲግል የእሳቱ ፍምነት በብረቱ ውስጥ እንደሚሆን የጌታም ሥጋና ደም ከሕብስቱና ከወይኑ ጋር አብሮ እንደሚኖሩ ነበር የገለጠው። ብረቱ ከእሳቱ ፍም የተነሳ የብረትነት ጠባዩንና ባሕርዩን እንደማያጣ ሕብስቱና ወይኑም የጌታ ሥጋና ደም በውስጣቸው ከመኖሩ የተነሳ ባሕርያቸውን አያጡም የሚል አገላለጥ ነው የተጠቀመው።
የሉተራኑን አመለካከት የሚያሳየው ስነ መለኮታዊ ትርጉም የተሸከመው ቃል "ኮንሰብስታንሺየሽን / consubstantiation" የሚለው ቃል ነው። ይህንን ቃል ሉተር ስለ ጌታ ራት መታሰቢያ ያለውን አመለካከት ለመግለጥ የተጠቀመበት ቃል አልነበረም። ሉተር የነበረውን አመለካከት የገለጠው አንድ ብረት በእሳት ሲግል የእሳቱ ፍምነት በብረቱ ውስጥ እንደሚሆን የጌታም ሥጋና ደም ከሕብስቱና ከወይኑ ጋር አብሮ እንደሚኖሩ ነበር የገለጠው። ብረቱ ከእሳቱ ፍም የተነሳ የብረትነት ጠባዩንና ባሕርዩን እንደማያጣ ሕብስቱና ወይኑም የጌታ ሥጋና ደም በውስጣቸው ከመኖሩ የተነሳ ባሕርያቸውን አያጡም የሚል አገላለጥ ነው የተጠቀመው።
ዶክትሪን የሉተራን ቤተ እምነት ስለ ጌታ መታሰቢያ ያላቸውን አቋም የሚገልጡበት ቃል ነው። ትርጉሙ ሁለት ሰብስታንሶችን በአንድ ላይ እንደሆኑ የሚያመለክት ነው። ጌታችን ከተናገረው ንግግር የተነሳ ከሕብስቱና ከጽዋው ጋር የእርሱ ሥጋና ደም አብሮ ይሆናል በማለት ሉተራኖች ያምናሉ።
ሉተር ዝዊንግል ከሚባለው ሰሞነኛው የተሐድሶ ዘመን የቤተ ክርስቲያን አስተማሪና መምሕር ጋር በጌታ ራት ጉዳይ ላይ ክርክር አድርጎ ነበር። ሉተር በመደጋገም ስለ ጌታ ራት መታሰቢያ ሲነጋገር የሚያነሳው "ይህ ሥጋዬ ነው" የሚለውን ቃል ነው። ጌታ ኢየሱስ የሚለውን ይህንን ቃል እንዳለ ቃል በቃል በመውሰድ የጌታ ኢየሱስ ሥጋና ደም ከመታሰቢያው ጋር በትክክል ይኖራሉ በማለት አቋሙን ሲገልጥ ነበር። ሉተር ይህንን በማለቱ ካቶሊኮች ሲያምኑ የነበረውን ዓይነት አመለካከት የወሰደ ቢመስልም እንደ ካቶሊኮቹ ሕብስቱና ወይኑ ወደ ጌታ ሥጋነትና ደምነት እንደሚለወጡ ፈጽሞ አያምንም። የጌታ ሥጋና ደም ግን በሕብስቱ ውስጥ፣ በሥሩ አብረው አንደሚኖሩ ይናገር ነበር።
በሉተር አመለካከት መሠረት የጌታን እራት ስንወስድ ሕብስቱና ጽዋው የነበራቸው መልክና ይዘት ብቻ ሳይሆን ባሕርያቸውን ሳይለቁ እንዳሉ ቢሆኑም እነርሱን ስንወስድ ግን ከሕብስቱና ከወይኑ ጋር አብረዋቸው ያሉትን የጌታን ሥጋና ደም አንድ ላይ እንወስዳለን የሚል መረዳት የሚያመጣ አቋም ነበረው።
የጌታን የራሱን ሥጋና ደም ከሕብስቱና ከጽዋው ጋር አብሮ ይኖራል ማለት ምን የረባ መረዳት የሚያመጣ አይደለም።
ሉተር ከካቶሊኮች በጣም የተለየ አመለካከትና አስተሳሰብ ነው ያለው። በጸና አቋም የማይቀበለው አንዱ ትልቅ ነገር ካቶሊኮች የጌታን መታሰቢያ መስዋዕት እንደሆነ አድርገው መውሰዳቸውን የሚስማማበት አይደለም። ጌታ ኢየሱስ ለሰው ልጆች አንድን መስዋዕት ስላቀረበ መስዋዕቱ የሚደገምና የሚደጋገም ሆኖ መወሰድ እንደሌለበት ስለሚያምን ቤተ ክርስቲያን የጌታን ሥጋና ደም እንደ መሥዋዕት ማቅረብ እንዳለባት አያምንም።
ሉተር ሌላ የማይቀበለው ነገር ቢኖር የጌታ ሥጋና ደም የሚገኘው ካህናት ለሕብስቱና ለወይኑን ከሚያደርጉት ጸሎት የተነሳ አይደለም። ይሁን አንጂ ሉተር "ማንዱኬሽን" በመባል የሚታወቀውን አቋም ይወስዳል። ይህ ማለት አንድ ሰው የጌታን መታሰቢያ ሲወስድ የጌታን ሥጋና ደም ይወስዳል የሚል አቋም አለው። ለዚህ ዓይነተኛ ጥቅስ አድርጎ የሚወስደው በማቴዎስ 26፥26 ላይ "እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ሥጋዬ ነው" በማለት የተናገረውን መሠረት በማድረግ የወሰደው አቋም ነው። በዚህ እይታ መሠረት አንድ ሰው የጌታን መታሰቢያ ሲወስድ በምሳሌነት ሳይሆን በትክክል የጌታ ኢየሱስን የራሱን ሥጋና ደም መውሰዱን የሚገልጥ አቋም ነው። የጌታን የራሱን ሥጋና ደም ከሕብስቱና ከጽዋው ጋር አብሮ ይኖራል ማለት ምን የረባ መረዳት የሚያመጣ አይደለም።
ሉተር

ሪፎርምድ ቤተ ክርስቲያናት

በዚህ አቋም ሥር የሚፈረጁት ተሐድሶ አንዳንዴም ካልቪኒስቶች በመባል ይጠራሉ። በሪፎርምድ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ ሁለት ትላልቅ ስፍራ የሚሰጣቸው ሰዎች አሉ። አንደኛው ዚዊንግል የሚባል ሲሆን ሁለተኛው ካልቪን ይባላል። በካልቪን በኩል የሚፈረጁት የሪፎርምድ ቤተ እምነቶች ስለ ጌታ ራት ያላቸው አቋም የሚከተለው ነው።

በካልቪን ስር የሚፈረጁት ሪፎርምዶች ያላቸው አመለካከት

ጌታ ኢየሱስ በመታሰቢያው ውስጥ ይኖራል። ይህ ማለት ጌታችን ከሞት በተነሳበት አካሉ በዚያ ውስጥ አለ ማለት አይደለም። ጌታ ኢየሱስ በመንፈሱ ከመታሰቢያው ሥርዓት ጋር ይኖራል ወይንም ይገኛል። ጌታ ኢየሱስ መታሰቢያውን በመውሰድ የሚገኘውን ጥቅም ሊያስገኝልን ማዕዱ ሲወሰድ በመንፈስ በዚያ ይኖራል። ከዚህ የተነሳ በቃሉ ጸጋ እንደምናገኝ ሁሉ በሚታዩትም በእነዚህ ስርዓቶችም እግዚአብሔር ጸጋ ይሰጠናል። የተለያዩ ቤተ እምነቶች ይህንን ይጋራሉ። የተለያዩ ሪፎርምድ እና ፕሪስፕቢቴሪያኖች ይህንን ያምናሉ።
ጌታችን የሰውን ሥጋ በተካፈለበት ግዜ ሰውና ዓምላክን አንድ ያደረገ ጸጋ እንደተገለጠ እናምናለን። ነገር ግን ጌታችን ሰው ከሚጋገረው ዳቦና ሰው ከሚጠጣው ወይን ጋር አንድ ነው ብለን ማመን በጣም ትልቅ ስሕተት ነው። ከጌታችን ሥጋ ጋር ሕብረት ያለው አይደለምን ስንል ምን ማለት እንደሆነ ማስተዋል አለብን። ሕብስቱም ሆነ ጽዋው ከጌታችን ሥጋና ደም ጋር ሕብረት አላቸው ተባሉ እንጂ ሥጋውና ደሙን ናቸው ወይንም ሥጋውና ደሙ አለባቸው አልተባሉም። ጌታ ኢየሱስ የሰውን ባሕርይ ሲካፈል የሰውን ሥጋና ደም የራሱ ሥጋና ደም እንዲሆን ሆኖ ተወልዷል። በዚያ ሥጋ የክብር ትንሣኤ አግኝቶ ተነሥቷል። ጌታችንን በሥጋውና ደሙ እንዳየን በሕብስቱና በጽዋውም መመልከት አንችልም።
ካልቪን ይህንን ሁኔታ ለማስረዳት የሚጠቀመው ጸሐይን ነው። ጸሐይ ያለችው በሰማይ ሲሆን ብርሃኗና ሙቀትዋ ግን በዚህ ምድር ላለው ሕይወትና ኑሮ ጥቅም በሚያስገኝበት ሐይል ስራ ትሰራለች። ጌታ ኢየሱስ በሮሜ 8፥9-11 ድረስ ስንመለከት "ማንም የክርስቶስ መንፈስ ከሌለው፣ እርሱ የክርስቶስ አይደለም። 10 ነገር ግን ክርስቶስ በውስጣችሁ ካለ፣ ሰውነታችሁ ከኀጢአት የተነሣ የሞተ ቢሆንም፣ መንፈሳችሁ ከጽድቅ የተነሣ ሕያው ነው" ስለሚል ጌታ ኢየሱስ በቤተ ክርስቲያን የሚኖረው በመንፈሱ እንጂ በሥጋ አይደለም።
ተሐድሶዎች የጌታን መታሰቢያ የሚያያዙት
ከጌታ ኢየሱስ ሞትና
ሞቱና መከራው ከሚያመጣው ጥምቅ
አማኞችን ከሞተላቸው ጌታ ጋር ያላቸውን አንድነትና መያያዝ
አማኞች እርስ በርሳቸውም ያላቸውን የጋራ መያያዝ አመልካች እንደሆነ ያያሉ።
መታሰቢያው ጌታ ኢየሱስ ለአማኞች ያለውን ፍቅር የምናይበትና ከጌታ የተነሳ የምናገኘውን መንፈሳዊ በረከትና ጥቅም የሚያረጋግጥልን ማሕተም እንደሆነ ያምናሉ። የጌታ ራት አማኞች ጌታችንን ለመታዘዝ እምነታቸው የሚቀሰቀስበት ቅዱስ ስርዓትም እንደሆነ ያምናሉ።
የተሐድሶ ቤተ እምነቶች የጌታ ራት ለአማኙ የሚያመጣውን ጥቅም ለማስገኘት ምክንያቱ ያለው ስርዓቱን በመጠቀመ የሚባርከን ጌታ ነው አንጂ ተካፋዮች ወይንም ጸላዮች የሚያመጡት ነገር አይደለም ብለው ያምናሉ። ጌታችን እስራኤልን በምድረ በዳ ሲመራ በነበረበት ግዜ ከዓለት ውሃ ያጠጣቸው ያ አለት እርሱ በሉዓላዊው ስልጣኑ ስላደረገ የሆነ ነው እንጂ ውሃው ከወጣበት ዓለት ጋር የተያያዘ አይደለም።
ተሐድሶዎች ያላቸው ሌላ አቋም የጌታ ማዕድ ውጤት የሚያመጣው ማዕዱን የሚካፈለው ሰው በጌታ በኢየሱስ ላይ ካለው ከሚኖረው እምነት የተነሳ ብቻ እንደሆነ ያምናሉ።

ዝዊንግል የተባለው ሰው ያለው አቋም

በጌታ ራት የሚነሱ ጥያቄዎች
ዝዊንግል የሚኖረው አቋም ከካልቪን አምብዛም የሚለይ እንዳልሆነ የስነ መለኮት መምሕራን ይጠቁማሉ። ዚዊንግል የጌታን ራት አስመልኮት ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው መታሰቢያው ጌታችን ለሞተላቸው የተቀበለውን መከራ አማኞች እንዲያስታውሱበት ከጊeታ የተሰጠ መታሰቢያ ነው የሚለውን አቋም ይወስዳል።
ዚዊንግል የጌታን ራት አስመልኮት ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው መታሰቢያው ጌታችን ለሞተላቸው የተቀበለውን መከራ አማኞች እንዲያስታውሱበት መታሰቢያ ነው የሚለውን አቋም ይወስዳ። ዝዊንግል ጌታ ኢየሱስ በመንፈሱ በመታሰቢያው ውስጥ እንደሚሆን ሲናገር በእርሱ አመለካከት የተወሰዱ ሜኖናይቶችና ሌሎችም ባፕቲስቶች ጌታ ኢየሱስን በተለየ መንገድ በአካልም ሆነ በመንፈስ ከማዕዱ ጋር ይኖራል የሚለውን አይቀበሉም። ይህ አመለካከት የሚያመጣው አቋም ጠንካራ ነው። የጌታ መታሰቢያ የጌታን ሞትና መከራ አማኞች የሚያስብቡተና የሚያስታውሱበት ስለሆነ ዓላማው ለመታሰቢያነት ብቻ የሚወሰድ እንደሆነ ይታመናል።
ዝዊንግል ጌታ ኢየሱስ በመንፈሱ በመታሰቢያው ውስጥ እንደሚሆን ሲናገር በእርሱ አመለካከት የተወሰዱ ሜኖናይቶችና ሌሎችም ባፕቲስቶች ጌታ ኢየሱስን በተለየ መንገድ በአካልም ሆነ በመንፈስ ከማዕዱ ጋር ይኖራል የሚለውን አይቀበሉም። ይህ አመለካከት የሚያመጣው አቋም ጠንካራ ነው።
የጌታ መታሰቢያ የጌታን ሞትና መከራ አማኞች የሚያስብቡትና የሚያስታውሱበት ስለሆነ ዓላማው ለመታሰቢያነት ብቻ የሚወሰድ እንደሆነ ይታመናል።

በጌታ ራት የሚነሱ ጥያቄዎች

የጌታ ራት እምነት የሚጠይቅ ስርዓት ነው። ጌታ ኢየሱስ ወደ አማኙ የሚመጣው አማኙ ጌታን በቃሉ ሲያምን ነው። በጌታ መታሰቢያም ግዜ አንድ አማኝ ሲካፈል በሚኖረው አምነት ከሞተለት ጌታ ጋር በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ይገናኛል። በጌታ ራት የሚነሱ ጥያቄዎች
ጌታችን ይህ ሥጋዬ ነው ያለውን እንዴት ነው የምናየው?
ጌታ ኢየሱስ "ይህ ሥጋዬ ነው" ያለውን እንዴት ልንመለከት ይገባናል?
ጌታችን ይህ ሥጋዬ ነው ያለውን እንዴት ነው የምናየው?
ጌታችን ይህ ሥጋዬ ነው ያለውን እንዴት ነው የምናየው?
"ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው" ማር። 14፥24
ጌታ መታሰቢያውን በሰጠበት ግዜ "ይህ ሥጋዬ ነው" ብሎ ነበር።
"ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው" ማር። 14፥24
"ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ" ማር። 14፥22
ጌታ ኢየሱስ "ይህ ሥጋዬ ነው" ያለውን እንዴት ልንመለከት ይገባናል?
ጌታችን ይህንን ባለበት ግዜ በአካላ ሥጋ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በማዕድ እንደ ነበር የሚዘነጋ አይደለም። ይህ ሲጠበቅ ጌታ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም በነሳው ሥጋ በዚያ እያለ ሳለ በሌላ በኩሉ ደግሞ ለደቀ መዛሙርቱ በሰጣቸው ሕብስትና ወይን ሥጋውና ደሙ እንዳለ መውሰድ የሚቻል አይደለም።
ኢየሱስ በአካል ሥጋው ሁለት ተከፍሎ እንዳለ መውሰድ የሚመች አይደለም። ጌታ ኢየሱስ ይህ ሥጋዬ ነው ያለውን በቀጥታ የምንወስድ ከሆነ ራሱም የራሱን ሥጋ በልቷል ደግሞም የራሱን ደም ጠጥቷል በማለት ማመናችን ነው። ይህም ትክክል ሊሆን አይችልም።
ጌታችን ከሥጋው ጋር አብሮ አለ ማለት ከሕብስቱ ጋር ሥጋው ከወይኑ ጋር ደሙ በትክክል አለ ብሎ ማመን መጽፍ ቅዱስ ከሚለው ጋር የሚያስኬድ አይደለም። ሉተራኖቹ የጌታን ሥጋና ደም አብሮ እንዳለ የሚወስዱት አወሳሰድ የሚያዋጣ አይደለም።
ጌታ ኢየሱስ ከአማኞች ጋር ሁልግዜም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ አብሮን እንደሚሆን ተናግሮናል።
በዮሐንስ 14፥23 አንዲሁም በ15፥4-7 ላይ ጌታ ኢየሱስ ከአማኞች ጋር እንዴትና መቼም እንደሚሆን ተናግሯል። በተለይም አማኞች በስሙ ስንሰበሰብ ጌታ ኢየሱስ ከእኛ ጋር እንደሚሆን ተስፋ ገብቶልናል (ማቴ። 18፥20)።
ጌታ ኢየሱስ ከመታሰቢያው ጋር የሚኖረው መታሰቢያው በሚያስታውሰን አምነት ከአርሱ ጋር በመንፈስ በመገናኘት ነው።
በ1ኛ ቆሮ 11፥ 26 ላይ "ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ" የሚለው ቃል ራሱ የጌታ መታሰቢያ መሆኑን የሚያመለክት ነው።
ጌታ ኢየሱስ መታሰቢያ ሲኖር በአካል ይገኛል ማለት ይህንን ለመታሰቢያዩአ እድርጉ ያለውን ቃል የሚቃረን አቋም ነው። ጌታ ኢየሱስ በሉቃስ 22፥19 ላይ "እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ" ሲል ከጌታ ይህንን ስርዓት እንደተቀበለ የሚናገረው ጳውሎስም ሁለት ግዜ "ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ፦ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ" በማለት በ1ኛ ቆሮ 11፥24-25 ላይ መናገሩ መታሰቢያ የሚለው መሰረታዊ ሃሳብ የጌታን ራት የምናይበትን ሁኔታ የሚወስን እንደሆነ ልብ ማለት ይገባናል።
ጌታ ኢየሱስ "ይህ ሥጋዬ ነው" ሲል ምን ማለቱ ነው?
ይህ የሚያመለክተው ሥጋዬን ነው ማለቱ ነበር። ይህንን ስንወስድ የጌታ ኢየሱስ ሥጋና ደም ከመታሰቢያው ጋር ይኖራል የሚለውን አቋም እንድነተው የሚያደርገን ይሆናል። ጌታ ኢየሱስ እኔ መንገድ ነኝ፣ እኔ እውነተኛ የወይን ግንድ ነኝ፣ እኔ አውነተኛ እረኛ ነኝ የሚሉት ሃሳቦች በጥሬ ቃላቸው እንዳሉ እንደማንወስዳቸው ሁሉ "ይህ ሥጋዬ ነው " የሚለውንም የምንወስድበት ሁኔታም እንዳለ ቃል በቃል መሆን አይገባም።

ጌታ መታሰቢያውን የገለጸበት አገላለጥና ሲወስድ የነበረው ሁኔታ

ጌታ መታሰቢያውን የገለጸበት አገላለጥና ሲወስድ የነበረው ሁኔታ

1. “ይህ ስጋዬ ነው… የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው ይህ ነው።” በዚህ ጉዳይ የተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት የተለያየ አመለካከትና አስተምህሮ አላቸው።
· ለብዙዎች ለሐጢያት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። (ማቴ. 26፣28 ፥ ማር. 14፣24)
· ጌታ እየሱስ ስርዓቱን አስከባሪ ብቻ ሳይሆን ራሱም ከዚህ ወስዶአል።
· ወደ ፊት በአባቱ መንግስት ከውይኑ ፍሬ የሚጠጣበት ግዜ እንዳለ ተናግሮአል።
ጌታ ባመስገነበት ግዜ እንጀራውም ወደ ጌታ ስጋነት ወይኑም ወደ ጌታ ደምነት ተለውጦ ነበር የሚሉ አሉ።
አንዳንዶች ዛሬ በቤተ ክርስቲያን ይህ ስርዓት ሲቀርብ ጌታ ኢየሱስ መስዋዕት ሆኖ ይቀርባል ብለው ያምናሉ።
ሕብስቱም ሆነ ወይኑ እንዳለ ሆኖ ያንን በምንወስድበት ግዜ የጌታን ስጋና ደም በመንፈስ በእንጀራውና ወይኑ በኩል እናገኛለን በማለት የሚያምኑ ቤተ እምነቶች አሉ።
· ይህ የመታሰቢያ ስርአት እንጂ እንጀራውንም ሆነ ወይኑን የመለወጥና የመቀየር ሁኔታ አይካሄድም የሚለው አቋም መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆነ ይታያል።
· ምንም እንኳን መከራ ከፊቱ ቢደቀንም ዳግመኛ ሲመጣ ደቀ መዛሙርቱም ከእርሱ ጋር በእግዚአብሔር መንግስት በማዕድ እንደሚሆኑ ገልጦላቸው ነበር። ልባችሁ አይታወክ በባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ ያላቸው ከማዕድ በኋላ ነበር። “እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ” መጥቼ እወስዳችኋለሁ በማለት ዋስትና ሰጥቷቸዋል።

ጸጋ ማግኛ

ጌታ መታሰቢያውን ያጠናቀቀበት ሁኔታ

There is not only a difference in the lists given by Catholics and Protestants; there is also a difference in fundamental meaning.
Catholics view these as
“means of p 952 salvation” that make people more fit to receive justification from God.
But on a Protestant view, the means of grace are simply means of additional blessing within the Christian life, and do not add to our fitness to receive justification from God.
Catholics teach that the means of grace impart grace whether or not there is subjective faith on the part of the minister or the recipient,
while Protestants hold that God only imparts grace when there is faith on the part of the persons administering or receiving these means.
Roman Catholic Church firmly restricts the administration of the sacraments to the clergy, our list of means of grace includes many activities that are carried out by all believers.
4 However, the Anglican Church teaches that baptism is “generally necessary” for salvation.
5 See chapter 49, p. 972, on the Roman Catholic view that the sacraments work ex opere operato.
Wayne A. Grudem, Systematic Theology: An Introduction to Biblical Doctrine, (Leicester, England; Grand Rapids, MI: Inter-Varsity Press; Zondervan Pub. House, 2004), 951–952.
ጌታ መታሰቢያውን ያጠናቀቀበት ሁኔታ
1. ከመታሰቢያው በኋላ መዝሙር ዝምረዋል።
ቃልም ሥጋ የሆነው ሞቶ ተነስቷል። ሞቶ ከተነሳ በኋላ የመታሰቢያው ሕብስትና ጽዋ በተዘጋጀ ቁጥር ሥጋውን በሕብስቱ ውስጥ ደሙን በጽዋው ውስጥ ይሆናል ማለት የሚያስኬድ አይደለም። በላቲን ይህንን ቃል "ኢምፓኔት" ይሉታል። ባኒስ ማለት ዳቦ ማለት ነው። ኢም የሚለው ቃል የሚያሳየው በውስጥ የሚልን ሃሳብ ነው። የጌታችን ሥጋ በዳቦው ውስጥ ነው የሚለውን ለመግለጥ በጥቅም ላይ የዋል ቃል ነው። ሁለተኛው ቃል በላቲን የሚጠቀሙት "ኢንቪኔት" የሚለውን ቃል ነው። "ኢን" የሚለው በውስጥ የሚለውን ሃሳብ ሲያሳይ “ቪኔት” የሚለው ቃል “ቪኑም" ከሚለው ከወይን መጠሪያ ጋር የተያያዘ ነው። ከላይ እንዳየነው በወይኑ ውስጥ የጌታ ደም እንዳለ ለመግለጥ በጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው።
2. የዘመርዋቸው መዝሙራት ከ110-118 ካሉት መዝሙሮች ወይንም ሁሉንም ዘምረው ሊሆን ይችላል።
3. ዝማሬው የድል ዝማሬ ነው
4. በምስጋናና በበረከት በተስፋ የተሞላ የተሞላ ዝማሬ ነው።
5. ዝማሬው ስርዓትና ወግ የጠበቁ መዘምራን ባልተዘጋጁበት ስፍራ በተውሶ ቤት ተደረገ።
6. ጌታ እየሱስ መስቀሉ ከፊቱ ተደቅኖ ሳለ በሃሌ ሉያ መዝሙር አዲሱን ኪዳን መረቀ።
7. ከዝማሬው በኋላ ጌታ ወደ ደብረ ዘይት ሄደ። ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ሆኖ ወደ ጌቴሴማኒ ወደ ምትባለው ስፍራ መጥቶ በታላቅ ሐዘን ውስጥ ገብቶ መጸለይ ጀመረ።
ይህ ቅዱስ ስርዓት ለጌታ መታሰቢያ የሚሆን ነው። መታሰቢያነቱ የሚያተኩረው ጌታችን ስለ እኛ በተቀበለው መከራ ያፈሰሰውን ደሙን የቆሰለውንና የሞተውን ስጋውን የምናስብበት ነው። ለመታሰቢያዬ አድርጉት ሲል መታሰቢያነቱ በጌታ ሁለንተና ላይ ያተኮረ መሆኑንም ያሳያል። ባፈሰሰው ደሙ የተገኘውን የሐጢያት ስርየት በማሰብ በአምልኮ መንፈስ ሆነን እናመልከዋለን።
ይህ የጌታ መታሰቢያ ለጌታ ደቀመዛሙርት ብቻ የተሰጠ ሳይሆን እነርሱ ከእነርሱ በኃላ ለተገኙት ቤተ ክርስቲያናትም የተላለፈ ቅዱስ መታሰቢያ ነው። 1ኛ ቆሮ. 11፣ 23 "ለእናንተ ደግሞ አሳልፌ የሰጠሁትን እኔ ከጌታ ተቀብያለሁና፤" ጌታ ከሞቱ በፊት ለሐዋርያቱ የሰጠውን ሞቶ ከተነሳ በኃላ አምኖ ለዳነው ለጳውሎስም ያንኑ ስርዓት ሰጥቶታል። ሐርያውም ላገለገላቸው አብያተ ክርስቲያናት ሰጥቶአቸው እንደነበር በግልጽ እናያለን።ቃልም ሥጋ የሆነው ሞቶ ተነስቷል። ሞቶ ከተነሳ በኋላ የመታሰቢያው ሕብስትና ጽዋ በተዘጋጀ ቁጥር ሥጋውን በሕብስቱ ውስጥ ደሙን በጽዋው ውስጥ ይሆናል ማለት የሚያስኬድ አይደለም። በላቲን ይህንን ቃል "ኢምፓኔት" ይሉታል። ባኒስ ማለት ዳቦ ማለት ነው። ኢም የሚለው ቃል የሚያሳየው በውስጥ የሚልን ሃሳብ ነው። የጌታችን ሥጋ በዳቦው ውስጥ ነው የሚለውን ለመግለጥ በጥቅም ላይ የዋል ቃል ነው። ሁለተኛው ቃል በላቲን የሚጠቀሙት "ኢንቪኔት" የሚለውን ቃል ነው። "ኢን" የሚለው በውስጥ የሚለውን ሃሳብ ሲያሳይ “ቪኔት” የሚለው ቃል “ቪኑም" ከሚለው ከወይን መጠሪያ ጋር የተያያዘ ነው። ከላይ እንዳየነው በወይኑ ውስጥ የጌታ ደም እንዳለ ለመግለጥ በጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው።
ጌታችን የሰውን ሥጋ በተካፈለበት ግዜ ሰውና ዓምላክን አንድ ያደረገ ጸጋ እንደተገለጠ እናምናለን። ነገር ግን ጌታችን ሰው ከሚጋገረው ዳቦና ሰው ከሚጠጣው ወይን ጋር አንድ ነው ብለን ማመን በጣም ትልቅ ስሕተት ነው። ከጌታችን ሥጋ ጋር ሕብረት ያለው አይደለምን ስንል ምን ማለት እንደሆነ ማስተዋል አለብን። ሕብስቱም ሆነ ጽዋው ከጌታችን ሥጋና ደም ጋር ሕብረት አላቸው ተባሉ እንጂ ሥጋውና ደሙን ናቸው ወይንም ሥጋውና ደሙ አለባቸው አልተባሉም። ጌታ ኢየሱስ የሰውን ባሕርይ ሲካፈል የሰውን ሥጋና ደም የራሱ ሥጋና ደም እንዲሆን ሆኖ ተወልዷል። በዚያ ሥጋ የክብር ትንሣኤ አግኝቶ ተነሥቷል። ጌታችንን በሥጋውና ደሙ እንዳየን በሕብስቱና በጽዋውም መመልከት አንችልም።

የጌታን ራት ሳይገባ መውሰድ

የጌታን ራት ለመውሰድ ብቁ የሚያደርገን የጌታ ጸጋ ብቻ ነው። የጌታን ራት ለመካፈል በቂ ምክንያታችን የስርዓቱ ጀማሪና ባለቤት የሆነው ጌታ ራሱ ነው። የጌታን ራት ማንም አይሰጠንም። የጌታን ራት ማንም የጌታ አያደርገውም። ከጌታ ይተቀበሉትን ሐዋርያት በወንጌል ለእኛም ሰጥተውናል።
2. የጌታን ራት ሳይገባው የሚወስድ ማን ነው?
የጌታን ሥጋ የማይለይ
አንድም የሌላቸውን ማሳፈር 1ኛ ቆሮ. 11፡27
በመለያየት መንፈስ ሆኖ መካፈል
ከላይ እንዳየነው የምንካፈለው የጌታን መታሰቢያ ምንነትና ምክንያቱን ሳያውቅ መውሰድ ትክክል አይደለም። በሮሜ 14፡23 “የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።” ስለሚል የምንወስድበትን መንፈሳዊ ምክንያት አስተውለን መካፈል ይገባናል።

They should seek out the wronged brother and ask his forgiveness. Only then could a true spirit of worship flourish (cf. Matt. 5:23–24 and Didache 14. 1–3). Coming to the Lord’s Supper without that sin confessed brought judgment on the guilty participants. Only by recognizing (diakrinōn, “properly judging”) the unity of the body of the Lord—and acting accordingly—could they avoid bringing “judgment” (krima) on themselves.

Related Media
See more
Related Sermons
See more